የአቶ ይርጋ ሲሳይ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት!

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “በዓሉ ኢትዮጵያዊ መተሳሰብ እና መደጋገፍ የሚነግሥበት እንዲሁም ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነት የሚጠብቅበት እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ” በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሣዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የትንሣኤውን በዓል ከሞት በኋላ ድኅነት እንዳለ እንዳስተማረን ሁሉ ከፈተናዎቻችን በኋላም ስኬት እንዳለ አውቀን በጽናት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply