የአቶ ጌታቸው ረዳ ሹመትና የክልሉ ፓርቲዎች

https://gdb.voanews.com/01000000-0a00-0242-71d7-08db2bd2f339_tv_w800_h450.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አድርገው ሾመዋል።

አቶ ጌታቸው የህወሓት ቃል አቀባይና የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አማካሪ ሆነው ሲሠሩ ቆይተዋል።

ትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዳንዶቹ አጠቃላይ ሂደቱን ሲቃወሙ ተስፋ ሰጪ ነው ያሉም አሉ።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸውን የፓርቲዎች ተጠሪዎች ሃሳቦችን የያዘውን ዘገባ ያዳምጡ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply