የአንበሳ እና ሸገር የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅቶች መዋሃዳቸው ታውቋል::አዲስ የተዋሃደው ድርጅት የአዲስ አበባ የከተማ የብዙሃን ትራንስፖርት የሚል መጠሪያ እደተሰጠው እና በስራ አስኪ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/QGkWo-yEeZopTDeJIXlAl_opFXvffvnhvDlHwTeQKwNUBNmpEOMZ2BARJh6k_lWCVCbyuwMwdnog82tqUwBbc1Vj_P9b39YundNJ0-MthXocsIKUr_-T5mwOW5_Qnl61CtpyEuU8Vc1-BZL337E6Qf2ODJP36HAcp5c-40c1hTC5prfIibWpuA15h9I4HiFedDp-GNZOaL3GJPKKgbyAyIhiQz1iiTROJtfrquN-bIuHbzU_IZyAfGRGAkkyk_8bkwN2B1EH26XtDul6bgVxkYsZkMPxzypdGMxHOXHtOjng_V8x7tCUx7EFkAmozQeDeoEPJUuK0rQ-7tHUYqmNVQ.jpg

የአንበሳ እና ሸገር የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅቶች መዋሃዳቸው ታውቋል::

አዲስ የተዋሃደው ድርጅት የአዲስ አበባ የከተማ የብዙሃን ትራንስፖርት የሚል መጠሪያ እደተሰጠው እና በስራ አስኪያጅነትም አቶ ግዛው አለሙ መመደባቸውን አረጋግጠናል፡፡
ሁለቱ የብዙሃን ትራንስፖርት ዘርፍ መስሪያ ቤቶችን በጋራ አዋህዶ ስራውን የጀመረው የአዲስ አበባ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት የ‹‹አንበሳ››ን እና የ‹‹ሸገር››ን ስያሜ እንደማይቀይር አስታውቋል፡፡

ውህደቱ በሁለት መስሪያ ቤቶች ሲሰጥ የነበረውን የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በማዋሃድ አገልግሎቱን ማሻሻልና የሀብት ብክነትን መከላከል ዋንኛ አላማው መሆኑን ነግረውናል፡፡

በአብዱሰላም አንሳር
ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply