የአንበጣ መንጋ ሥጋት

https://gdb.voanews.com/A8D5367C-C2B8-4071-8422-6E53F728CB1C_w800_h450.jpg

በኬንያና በሶማልያ በኩል ከታህሳስ መጀመሪያ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ የአንበጣ መንጋ በሶማሌ፥ ኦሮምያና ደቡብ ክልሎች ላይ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል የግብርና ሚኒስቴር አታውቋል።

የአንበጣ መንጋውን ለመምታት የሚያስችለውን አቅም መገንባቱን መስሪያ ቤቱ ገልፆ ከአርባምንጭ ማዕከል በአይሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት እንደሚያከናውን አመልክቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply