የአንተኒ ብሊንከን የአፍሪካ ጉዞና የትንታኔ ባለሞያ አስተያየት

https://gdb.voanews.com/E4EF5BA4-D2F3-4D69-9AA6-A8A18445ECE0_w800_h450.jpg

ካለፈው ሰኞ አንስቶ ለአምስት ቀናት የአፍሪካ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ያለፉትን ሁለት ቀናት የኬኒያ ቆይታቸውን አገባደው በምዕራብ አፍሪካዊያን ሃገራት ናይጄሪያና ሴኒጋል ለሚያደርጉት ቆይታ አቡጃ ገብተዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply