“የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት የአሜሪካ እና የኢትዮጵያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምእራፍ መሸጋገሩ ማሳያ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን በሁለትዮሽ እና ሌሎች ቀጣናዊ ግንኙነት ላይ ረዘም ያለ ውይይት ስለማድረጋቸው የመስሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሳምንታዊ መግለጫቸው ላይ ተናግረዋል። የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የፕሬዚዳንታቸውን ደብዳቤ ይዘው 3 ጉዳዮች ላይ አላማ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply