“የአንድነትን ዋጋ፣ ክብርና ገጽታን አለመረዳት ልዩነትን ያሰፋል” የፍልስፍና መምህር ጠና ደዎ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ነጻነታቸውን ያስከበሩባቸው፣ ጠላቶቻቸውን የቀጡባቸው፣ ችግሮቻቸውን የፈቱባቸው፣ ዘመናትን የተሻገሩ እሴቶች አሏቸው፡፡ እሴቶቻቸው የመከራ ቀን መወጣጫ መሰላል እየሆኑ አሻግረዋቸዋል፡፡ በአንዲት ሀገር በአንድ ሠንደቅ ሥር አኑሯቸዋል፡፡ የከበሩ እሴቶቻቸው እና ለእሴቶቻቸው ያላቸው ክብርና ፍቅር በታሪክ ውስጥ ጎላ ብለው እንዲጻፉ ያስቻሏቸውን ጀብዱዎች እንዲፈጽሙ አድርጓቸዋል፡፡ ልዩነቶቻቸውን እንደጌጥ ተጠቅመው፣ በአንድ ሠንደቅ ሥር ተውበው፣ በአንዲት ሀገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply