የአንድ አገር ህዝብ መታወቂያና የክብሩ መገለጫ ቅርስ ነውና መጠበቅ አለበት

 የአንድ አገር ህዝን የማንነት መገለጫና የታሪክ ተጨባጭ መስረጃ በመሆን ከየት በመነሳት ከዚህ እንዲዳረስና የወደፊት የጉዞ ዘቅጣጫ ምን መሆን እንዳለበት በመጠቆም ያግዛል።የቀደምት ሰዎችን አኗኗር ተግባር  እምነትና የእውቀት ደረጃ  ለመረዳት ይጠቅማል።

 የተፈጥሮ  ክስተትን የሰው ልጅ አፈጣጠርን ማህበረራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገቱን ለማወቅ የጥናትና ምርምር መረጃ ምንጭ በመሆን ያገልግላል፡፡ ተተኪው ትውልድ ያለፈውን ትውልድ የፈጠራ ውጤት መነሻ በማድረግ ከዘመኑ ጥበብ ጋር በማዛመድ ይበልጥ በማሻሻል የፈጠራን ችሎታ ለማዳበር ይረዳል

 የህዝብን ብሄራዊ ስሜትና የሃገር ፍቅርን በማጎልበት ርስበርሱ  እዲተዋወቅ ልምድን  እንዲለዋወጥና ይበልጥ እንዲቀራረብ ያደርጋል ስለዚህም መውደም የለበትም ሲል ምክረ ሰናይ ለወዳጁ አሳሩ በዛብህ ደብዳቤ ምላሽ ይሰጣል።

አዘጋጅ፡ ዮሐንስ አሰፋ

ቀን 27/04/2013

ምክረ ሰናይ

Source: Link to the Post

Leave a Reply