የአንድ ዓመት ደመወዙን ለመከላከያ ሰራዊት የለገሰው ዶክተር

በሚሰራበት የአዋሳ ከተማ አዳሬ ጠቅላላ ሆስፒታል ዶክተር ኤልያስ ጉልማ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስትና የልብ ምርመራና ህክምና ባለሙያ ሆኖ ከማገልገሉ ባለፈ በደቡብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል በተደራቢነት ያገለግላል፡፡ ሃገርን በማትተካው እናት የሚመስላት ዶክተር ኤሊያስ እናት ስትቸገር ማየት ህመሙ ከባድ እንደሆነ በመግለጽ ሃገሬ የሆነችልኝ ከቃልም ከአድራጎትም በላይ በመሆኑ ሁለንተናዬን አሳልፌ ለመሰጠት ዝጉጁ ነኝ ብሏል፡፡ በዱር በገደል ውድ ህይወቱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply