የአእምሮ ጤና ተሟጋቿ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ራዝሊን ካርተር ዐረፉ

https://gdb.voanews.com/01000000-c0a8-0242-15cb-08dbe9f3c560_tv_w800_h450.jpg

የቀድሞዋ የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማይ እመቤት ራዝሊን ካርተር፣ ትላንት እሑድ፣ በ96 ዓመት ዕድሜአቸው፣ ከዚኽ ዓለም በሞት ተለዩ። 

ከዋይት ሐውስ ቆይታቸው በኋላ፣ የአእምሮ ጤናንና ዴሞክራሲን በዓለም ዙሪያ ለማስፋፋት፣ ከባለቤታቸው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር ጋራ ዐያሌ ጥረቶችን አድርገዋል፡፡

በዚኽም ያስመዘገቧቸውን በርካታ ፍሬያማ ክንውኖች ጨምሮ፣ ዜና ሕይወታቸውንና ሥራቸውን በስፋት የተከታተለው የአሜሪካ ድምፁ ኬን ፋራባ ያጠናቀረውን ዘገባ፣ አሉላ ከበደ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።

ከዋይት ሃውስ በኋላ: ጤና እና ዲሞክራሲን በአለም ዙሪያ ለማስፋፋት ከባለቤታቸው ከቀድሞው ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር ጋር እውን ያደረጓቸውን በርካታ ፍሬያማ ክንውኖች ጨምሮ ህይወት እና ሥራቸውን በስፋት የተከታተለው የአሜሪካ ድምጹ ኬን ፋራባ ያጠናቀረው ነው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply