የአከራይና ተከራይን መብት ሚዛናዊ በኾነ መልኩ የሚያስተናግድ ሥርዓት መዘርጋት እንደሚያስፈልግ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግልጽ እና ተገማች የኾነ የመኖሪያ ቤት ኪራይ አሥተዳደር፣ እንዲሁም የአከራይና ተከራይን መብት ሚዛናዊ በኾነ መልኩ የሚያስተናግድ ሥርዓት መዘርጋት እንደሚያስፈልግ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የመኖሪያ ቤት ኪራይን ሥርዓት ሊያስይዝ የሚችል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አሥተዳደር አዋጅ ላይ የሥልጠና እና ውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የከተማና መሠረተ ልማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply