የአካባቢን ሰላም ለማጽናት ኅብረተሰቡ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር አሳሰበ።

ወልድያ: ሚያዝያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ በቦርድ ከሚተዳደሩ ተቋማት ሠራተኞች ጋር ውይይት አድርጓል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ተስፋዬ ገብሬ ከሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች ጋር በተደጋጋሚ ውይይት መደረጉን ገልጸዋል፡፡ ዛሬም በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በቦርድ ከሚተዳደሩ ተቋማት ሠራተኞች ጋር መምከር አስፈላጊ በመኾኑ መድረኩ መዘጋጀቱን አንስተዋል፡፡ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ ሊፈታ የሚችለው በሰላማዊ መንገድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply