የአካባቢው ሰላም መረጋገጥ የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ እንዲቀጥል ማድረጉን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ።

ደባርቅ: መጋቢት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰሜን ጎንደር ዞን ሦስት ወረዳዎችን የሚያገናኝውን ከበለስ መካነብርሃን የሚገነባ መንገድን ተመልክተዋል። የመንገዱ አካል የኾነው 160 ሜትር ርዝመት ያለው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ግንባታ የጉብኝታቸው አካል መኾኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ወይዘሮ አምሳል መንግሥቱ ገልጸዋል። መንገዱ የእናቶችን እና የአረጋዊያንን የህክምናም ኾነ ሌሎች ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply