የአከባቢ ጥበቃና የሥነ ህይወት ሳይንቲስቱ ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሄር በ83 ዓመታቸው ትላንት ሚያዚያ 12/2015 ሌሊት ላይማረፋቸውን ከልጃቸው እንደሰማ በሳይንቲስቱ ህይወት ዙሪያ መጸሀፍ የጸፈው ዘነበ ወላ ለቢቢሲ ተናግሯል።
ህልፈታቸውን ከልጃቸው ሮማን ተወልደ ብርሃን እንደሰማ የተናገረው ደራሲው ዶክተር ተወልደ ብርሃን ለረጅም ጊዜ የቆየ ህመም እንደነበራባቸው ገልጻል።
ህልፈታቸውን ከልጃቸው ሮማን ተወልደ ብርሃን እንደሰማ የተናገረው ደራሲው ዶክተር ተወልደ ብርሃን ለረጅም ጊዜ የቆየ ህመም እንደነበራባቸው ገልጻል።
Source: Link to the Post