“የአዉሮፖ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርጋቸዉን የትብብር ሥራዎች አጠናክሮ ይቀጥላል” የአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዉሮፖ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርጋቸዉን የትብብር ሥራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር ተወያይተዋል። በዉይይታቸዉም የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ቁልፍ ስትራቴጂካዊ አጋር መኾኑን ተናግረዋል ሚኒስትሯ። ኅብረቱ እስካሁን ላደረጋቸው የትብብር ተግባራትም ምሥጋና አቅርበዋል። የዚሁ ትብብር አካል የኾነው የ650 ሚሊዮን ዩሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply