የአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት በመሰረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች አስመርቋል። በምርቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የመከላከያ ህብረት የሰው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል ሀጫሉ ሸለመ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ለሠላም ትልቅ ዋጋ የምትሠጥ፣ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ለሠላም መስዋዕትነት የከፈለች ሠላም ወዳድ ሀገር ናት። የጦርነትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply