“የአውሮፓዊያኑ 2021 አፍሪካዊያን ከፍተኛ የሆነ ዓለም ዐቀፍ ጫናን የመቋቋም ችሎታ እንዳለቸው ያሳዩበት ነው”፡- የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል

ማክሠኞ ታህሳስ 19/ 2014 (አዲስ ማለዳ) የአውሮፓዊያኑ 2021 አፍሪካዊያን ከፍተኛ የሆነ ዓለም ዐቀፍ ጫናን የመቋቋም ችሎታ እንዳለቸው ያሳዩበት ነው ሲሉ የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በ2021 መገባደጃ በአፍሪካ ቀንድ ጎልተው ተስተዋሉ ያሏቸውን ሐሳቦች በትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡ በዚህም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply