የአውሮፓ ሕብረት ያዘገየውን የኢትዮጵያ የበጀት ድጋፍ የሚለቅበትን ሁኔታ አስቀመጠ – BBC News አማርኛ

የአውሮፓ ሕብረት ያዘገየውን የኢትዮጵያ የበጀት ድጋፍ የሚለቅበትን ሁኔታ አስቀመጠ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1B6B/production/_116091070_0ec6080d-f522-4299-9677-74b4f0081bd6.jpg

የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ከሚያደርገው የበጀት ድጋፍ ውስጥ 90 ሚሊዮን ዮሮ የሚሰጠው ያስቀመጣቸው ሁኔታዎች ተግባራዊ ሲሆኑ ነው አለ። ሕብረቱ ለቢቢሲ እንዳስታወቀው የያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት ከመገባደዱ በፊት ለኢትዮጵያ ሊሰጥ ይችል ከነበረው 90 ሚሊዮን ዩሮ የበጀት ድጎማ ገንዘብ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲዘገይ ተወስኗል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply