የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ፡፡

ታኅሳሥ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)16 ቡድኖችን የሚያፎካክረው የሻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻው የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ፡፡ የፖርቱጋሉ ኤፍሲ ፖርቶ ከእንግሊዙ አርሰናል ፤የዴንማርኩ ኤፍ.ሲ ኮፐንሃገን ከ እንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ ፤ የጣልያኑ ናፖሊ ከስፔኑ ባርሴሎና ፤ የፈረንሳዩ ፒኤስጂ ከ ስፔኑ ሪያል ሶሲዳድ ተደልድለዋል፡፡ የጣልያኑ ኢንተር ሚላን ከስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ፤ የኔዘርላንዱ ፒኤስቪ አይንድሆቨን ከጀርመኑ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ፤ የጣልያኑ ላዚዮ ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply