የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ይቀጥላሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሻምፒዮንስ ሊጉ በየምድቡ ጥሎ ማለፉን የሚቀላቀሉ ክለቦችን ለመለየት የምድብ ጨዋታዎችን እያካሄደ ነው። ዛሬ ምሽት ከምድብ አንድ እስከ ምድብ አራት ያሉ ቡድኖች ጨዋታቸውን ያከናውናሉ። ከምድብ አንድ ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ዴንማርክ ተጉዞ ኮፐንሀገንን የሚገጥምበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። የድሮ አስፈሪነቱ የከዳው ዩናይትድ በሦስት ጨዋታ ሦስት ነጥብ ብቻ ሰብስቧል። ተጋጣሚው ኮፐን ሀገን በተመሳሳይ የጨዋታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply