You are currently viewing የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተመልሷል፡ ተጠባቂ ጨዋታዎች የትኞቹ ናቸው? – BBC News አማርኛ

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተመልሷል፡ ተጠባቂ ጨዋታዎች የትኞቹ ናቸው? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/ba5d/live/f61bd4c0-56c1-11ee-a938-efbbc9da0451.jpg

የአምናው የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ባለድል ማንቸስተር ሲቲ ማክሰኞ የዘንድሮውን የመጀመሪያ ጨዋታ ያደርጋል።
የፔፕ ጉዋርዲዮላ ቡድንን ጨምሮ አርሰናል፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውካስል በዚህ ተወዳጅ ውድድር የሚሳተፉ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ቡድኖች ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply