
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆነ
በዚህም መሰረት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ተፋለሚዎች
ቼልሲ ከ ሪያል ማድሪድ
ማንቸስተር ሲቲ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
ሊቨርፑል ከ ቤንፊካ
ባየርን ሙኒክ ከ ቪያሪያል
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
መጋቢት 09 ቀን 2014 ዓ.ም
Source: Link to the Post