“የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ምሽትን በኢትዮ ኤፍ ኤም ላይ በድሪብል ስፖርት”ተወዳጁ ድሪብል ስፖርት የቻምፒዮንስ ሊጉን ተጠባቂ ጨዋታ ይዞላችሁ ይቀርባል!የ2023/24 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/F4I6skXKvPNNcvfmcTW53fomyni_TkZ3sxtZXoC58hl96mOWyC8w85Rr1TIRberD-X7ASCT3N0ahHLk_8FpkNyuyc4SMdxL1LouaGzvhlIdxUs7tPlZyWHPnleeLq0V2P00TRb8p9MxIdZpFxSD2_wYgBbf38g9Q7F4rOTruggau1m74Gfl9IK8lf2-nj_siYUboDnWeKbscgMCXQfKEhFABBWablIlwan7IF5ojWUxcTVe9Z1Hs5na8tdf4smBg0oPiEintNU51PJCmVcxpEnB8FtOeL_K1LR6ieVFSAO5rdtEmcfoUp12Pmlrf7jPnKX1sjmgC6D2oMhtlbvTZig.jpg

“የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ምሽትን በኢትዮ ኤፍ ኤም ላይ በድሪብል ስፖርት”

ተወዳጁ ድሪብል ስፖርት የቻምፒዮንስ ሊጉን ተጠባቂ ጨዋታ ይዞላችሁ ይቀርባል!

የ2023/24 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ የመጨረሻ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ሲደረጉ

የሞት ምድብ የሆነውን ምድብ 6 ቦርሺያ ዶርትመንድ ከ ፒኤስጂ እንዲሁም ከዛው ከምድብ 6 ኒውካስል ዩናይትድ ከ ኤስሚላን የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ከምሽት 04:00 ጀምሮ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በቀጥታ ስርጭት ወደእናንተ እናደርሳለን።

ድሪብል ስፖርት

Source: Link to the Post

Leave a Reply