“የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ምሽትን በኢትዮ ኤፍ ኤም ላይ”ተወዳጁ ድሪብል ስፖርት የቻምፒዮንስ ሊጉን ተጠባቂ ጨዋታ ይዞላችሁ ይቀርባል!የ2023/24 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ 2ኛ ዙር የም…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/OYJqDfwbLuaY1PDqQxhOYofefYTbBqmHw1hmYm5j3IrN_X6Z_DpAb7XPDeYwtWmC9_XYs7yqyPPoIUGVVFbdB0JhgHuPAhLqWV5Xj5bn2-TQPmnKDgngWvRH7x2Cru5z9tCvlLXqISlpCGI8a0PQRxWhAhpeaX3AZbiHM0bBxvZOGRRhA8TSo9WPyyDkUO2El3sr637SouMe_TY9HWj5BKHeE1lFKE1fUkXvxgPIeB81Gg_bX2gVVujdCTCr4CeHPuFCIKNsM8i981b-GsDCvVlEl0SZibROxF7VYMLtjgrVv5nKyA5_D9EhcarvlzBSAHukUOvrJfAA2fU6OOX-RQ.jpg

“የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ምሽትን በኢትዮ ኤፍ ኤም ላይ”

ተወዳጁ ድሪብል ስፖርት የቻምፒዮንስ ሊጉን ተጠባቂ ጨዋታ ይዞላችሁ ይቀርባል!

የ2023/24 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ 2ኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ሲደረጉ

ከምድብ 6 ሌንስ ከ አርሰናል ከምድብ 1 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ጋላታሳራይ እንዲሁም ከምድብ 3 ናፖሊ ከ ሪያል ማድሪድ ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ

ከምሽት 03:00 ጀምሮ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በቀጥታ ስርጭት ወደእናንተ እናደርሳለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply