የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰራ ገለጸ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር በልማት፣ በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰራ በኢትዮጵያ የኅብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ተናገሩ። አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ እንዳሉት አውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር በዘርፈ ብዙ የትብብር አድማሶች ላይ ጠንካራ አጋርነት አለው። በተጨማሪም የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ ግንኙነት እንዳላቸው ጠቁመው ይህም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply