ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምሽቱን ይካሄዳሉ፡፡ በምድብ ሦስት ሜቄዶንያ ማለፏን ያረጋገጠችውን እንግሊዝን ታስተናግዳለች፡፡ በተመሳሳይ ምድብ ዩክሬን ከጣሊያን ጋር ትጫወታለች፡፡ ምድቡን እንግሊዝ በአሥራ ዘጠኝ ነጥብ ስትመራው ጣሊያን እና ዩክሬን በ13 ነጥብ በግብ ክፍያ ብቻ ተለያይተው ተቀምጠዋል፡፡ በምድብ አምስት የፋሮ ደሴቶች በሜዳዋ ከአልባንያ እንዲሁም ቼክ ሪፐብሊክ ከሞልዶቪያ ጋር ይጫወታሉ፡፡ይህን ምድብ […]
Source: Link to the Post