የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር መስክን “ትዕቢተኛው ቢሊየነር” ሲሉ ተቹ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመስክ ላይ ትችት የሰነዘሩት በቤተክርስያን ውስጥ የተፈጸመውን በስለት የመውጋት አደጋ የሚያሳየውን ቪዲዮ ከኤክስ ገጽ ለማንሳት ቸልተኝነት በማሳየቱ ነው

Source: Link to the Post

Leave a Reply