“የአዕምሮ ጤና ችግር ከብዝኃ-ሕይወት ጋር ግንኙነት አለው” አዲስ የጥናት ውጤት

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለምለም በኾኑ እና ከፍተኛ ብዝኃ-ሕይወት ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች የተሻለ የአዕምሮ ጤና አላቸው። ምክንያቱ ደግሞ ተፈጥሮ የበዛበት አካባቢ ስሜት የማነቃቃት እና ጭንቀትን የመቀነስ አቅም ስላለው መኾኑን ዊፎረም አዲስ ጥናትን ጠቅሶ ገልጿል:: ብዝኃ-ሕይወት ካለው ጠቀሜታ በመነሳት የከተማ መሠረተ ልማት ሲታሰብ የተፈጥሮ ብዝኃነት ግምት ውስጥ ማስገባት እንደሚያስፈልግ ተጠቁሟል ። የዓለም የኢኮኖሚ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply