የአዕምሮ ጤና እና ሌሎች የአካል ክፍሎቻችን ያላቸው ግንኙነት ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዕምሮ ጤና ዓለም አቀፍ ችግር ሲኾን ከግማሽ በላይ የሚኾነው የዓለም ሕዝብ በሕይወት ዘመኑ ካሉ የአዕምሮ ጤና ችግሮች ውስጥ አንዱን ያስተናግዳል። የሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ከሁለት ሰዎች አንዱ በሕይወት ዘመኑ የአዕምሮ ጤና ችግር እንደሚገጥመው ያሳያል። በዓለም ኢኮኖሚ ፎረም የጤና ጉዳዮች ባለሙያ ዶክተር ሩማ ባርጋቫ አዕምሮ እና ሌላው የሰውነት ክፍል ጥልቅ ቁርኝት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply