ዶ/ር ገላዬ ታደሰ – በምዕራብ አውስትራሊያ የአዕምሮ ጤና ባለሙያና ቅዳሜ ኖቬምበር 14 – 2020 በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት “የመልካም አዕምሮ ጤና አጠባበቅ” ሴሚናር አስተባባሪ ወ/ሮ ጽጌረዳ መኮንን የሴሚናሩን ይዘት አስመልክተው ይናገራሉ። ትምኒት ታኮላ – በለንደን የአዕምሮ ጤና ምክር አገልግሎት ባለሙያም በሴሚናሩ ተሳታፊ ናቸው።
Source: Link to the Post