የአዘዞ -አርበኞች አደባባይ የመንገድ ፕሮጀክት ቀሪ የአስፓልት ንጣፍ ሥራን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ እንደገለጹት የአዘዞ አርበኞች አደባባይ የመንገድ ፕሮጀክት በፍጥነት እንዲጠናቀቅ በተወሰነው ውሳኔ መሰረት የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ግንባታውን አስጀምሯል። ከተማ አሥተዳደሩ ከሦስተኛ ወገን ጋር በተያያዘ ችግሮች የነበሩበት ቢኾንም ከከተማ አስተባባሪ ኮሜቴው ጋር በመወያየት ሂደቱን የሚከታተል ጠንካራ አመራር ተመድቦ ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን ገልጸዋል። ፕሮጀክቱ ከነበረበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply