“የአየር ትራንስፖርትንና ቱሪዝምን ይበልጥ ለማስተሳሰር እየሠራን ነው”አቶ መስፍን ጣሰው

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስካይ ላይት ሆቴሎችን በአገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች በማስፋት የአየር ትራንስፖርትንና ቱሪዝምን ይበልጥ ለማስተሳሰር እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሃሳብ አመንጪነት በገበታ ለሀገር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለክልሎች ተላልፈው የኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል እንዲያስተዳድራቸው የሚያደርግ ሥምምነት በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply