“የአየር ንብረት ለወጥ የሚያስከትለውን ችግር በዓለም አቀፍ መድረክ አጉልቶ በማሳየት በኩል የምሁራን ሚና የጎላ ነው” የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ስዩም መኮንን

አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ከተወጣጡ ምሁራን ጋር በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች ላይ የዩኒቨርሲቲዎች ተሳትፎ በሚል ርእሰ ጉዳይ አውደ ጥናት እያካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ መክፈቻ ላይ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ስዩም መኮንን ኢትዮጵያን እየፈተኑ ካሉ መሠረታዊ ችግሮች አንዱ እና ቀዳሚው የአየር ንብረት ለውጥ ነው ብለዋል። ሚኒስትር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply