የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም አረንጓዴ ልማት ያለውን ፋይዳ የተገነዘበ ማኅበረሰብ መፍጠር ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “አረንጓዴ ልማት ለዘላቂ ብልጽግና” በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት ተጠሪ ኢብራሂም የሱፍ ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካባቢን ከማልማት ባሻገር በምግብ ራስን ለመቻል እና ጤናማ የሕዝብ ለሕዝብ ዲፕሎማሲ ለመመስረት ከፍተኛ አበርክቶ አለው ብለዋል። የአረንጓዴ አሻራ ልማት ቅንጦት ሳይሆን የህልውና ጉዳይ መሆኑን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply