የአየር ንብረት ለውጥ በመካከለኛው ስምጥ ሸለቆ በሰውና እንስሳት ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው

https://gdb.voanews.com/7a03cf83-7093-482d-a608-bf1c83da6eb0_tv_w800_h450.jpg

የአየር ንብረት ለውጥና የተፈጥሮ ሀብት መመናመን በኢትዮጵያ የመካከለኛው ስምጥ ሸለቆ ባስከተለው ከፍተኛ የዝናብ እጥረትና የአካባቢ ሙቀት መጨመር ምክንያት ምርት በመቀነሱ የምግብ ተረጂዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑንና በድርቅ ምክንያት ምስራቅ ሸዋ በሚገኘው አዳሚ ቱሉ ወረዳ ብቻ በአንድ አመት ውስጥ ከ ዘጠኝ ሺህ በላይ ከብቶች መሞታቸውን የኢትዮጵያ ስነ-ህዝብ፣ ጤናና አካባቢ ጥበቃ አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply