አዲስ አበባ: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምክክር መድረኩን የከፈቱት የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሳንዶካን ደበበ የተፈጥሮ ሀብት መሸርሸር ችግር ዘርፈ ብዙ እና ዓለማቀፋዊ ስጋት መኾኑን ተናግረዋል። በተለይም ለአፍሪካ እና ለሌሎች ላላደጉ ሀገራት ዋነኛ ተግዳሮት ነው ብለዋል። የአፍሪካ አህጉር ለአየር ንብረት መዛባት አስተዋፆኦ እምብዛም ቢኾንም ከፍተኛ ዋጋ እየከፈለች እና የችግሩ ዋነኛ ተጎጂ ኾናለች ነዉ ያሉት። በዚህም ኀላፊነት […]
Source: Link to the Post