የአየር ንብረት ቀውስ “የገሃነምን በር ከፍቷል”- የተመድ ዋና ጸኃፊ

በበካይ ጋዞች ልቀት የተባባሰውን አሰከፊ የሆነውን የከባቢ አየር ሙቀት መጨመርን እና የሰደድ እሳት አደጋ ለመቀነስ አሁንም እድሉ መኖሩን ዋና ጸሃፊው “በክላይሜት አምቢሽን ሰሚት” ላይ ተናግረዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply