የአየር ጥቃት ስለሚኖር ነዋሪዎች በከተሞች እንዳይሰበሰቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ – BBC News አማርኛ

የአየር ጥቃት ስለሚኖር ነዋሪዎች በከተሞች እንዳይሰበሰቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/14073/production/_115253028_whatsappimage2020-11-06at18.21.39.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ መንግሥት በትግራይ ክልል ላይ እየወሰደ ባለው እርምጃ የአየር ጥቃቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ገለፁ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በብሄራዊ ቴሌቪዥን ቀርበው በትግርኛ ለትግራይ ህዝብ ባስተላለፉት መልዕክት የአየር ጥቃቱ ሰላማዊ ሰዎችን ኢላማ ያደረገ እንዳልሆነና አደገኛ ብለው የጠሩትን ኃይል የያዛቸውን ቦታዎች ኢላማ ያደረገ መሆኑን አስረድተዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply