
ለሁለት ዓመታት በትግራይ ውስጥ ሲካሄድ የነበረው ደም አፋሳሽ ጦርነት በኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖን አሳድሮ ነበር። ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ውድመንት ያስከተለው ጦርነት ከቆመ ከጥቂት ወራት በኋላ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም-አይኤምኤፍ ለተጀመረው የአውሮፓውያን ዓመት ለኢትዮጵያ ያወጣው የምጣኔ ሃብት ትንበያ አውንታዊ እድገትን ያሳያል። ይህ የአይኤምኤፍ ትንበያ ምንን መሠረት ያደረገ ነው? ምን ያህልስ ተጨባጭ ነው?
Source: Link to the Post