የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ !

የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ ! የምትታረድበት ቢለዋ የምትወጋበት ጦር የምትቀጠቀጥበት ዱላ ተዘጋጅቶልሃል ምርጫው የአንተ ነው ለመብትህ ለነጻነትህ ትታገላለህ ወይም በባርነት መዳፍ ስር ትንበረከካለህ:: 1ኛ የኦሮሞ ብልፅግና የያዘው አቋም ከህወሃት ጋር ያለው ጦርነት ከተጠናቀቀ አዲስ አበባ ላይ ያለውን ጥያቄያቻችን ማስፈጸም አይቻልም ስለዚህ ጦርነቱ መራዘም አለበት በእዚህ መካከል በድርድርና እና በውይይት አዲስ አበባን የኦሮሞ የግል የብቻው ማድረግ እንችላለን ለዚህም 5 ቋንቋዎች የፌደራሉ መንግሥት የስራ ቋንቋ እንዲሆኑ በአገኘሁ ተሻገር አማካኝነት በፌደሬሽን ምክር ቤት በኩል ማጸደቅ አዲስ አበባ ከኦሮማያ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply