የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት  የምክር ቤቱ አባል የሆኑት የዶ/ር ካሣ ተሻገርን ያለመከሰስ መብት  አነሳ።ምክር ቤቱ በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔው ዶ/ር ካሣ ተሻገር ላይ በ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/oLpevv-sv_k63rMbH7FUxwY-9R4PuItGXEczFdWf_hy4ohF5vEhQnpmhw05iCe3GhWAAdVRdp_NaEiKX7PEcUCt2Qy_7QTD4Q8HlYWmGg7TNpxdzgHcNnEbARYBxJ5lvhc8Cmv7rEP8xfvczdTEbu64WlfHQMrLZD57RfDdtZirimrw-ojVzIVNeyB2KO_L1h8qUBRUp37QtjB_8bsZ-v2CnJ1ggQtYU3BZXhfkbFIjvlfv9goQGsYBLPmG3MF3hLhdLpGu4NB2UGS-R-G9qXIW0Y2OzNfVIy9eCcmB2MgInXioHnuHZDQbqw2-CxN4O8t1eX1hIi8nGZCQBf8K6Hg.jpg

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት  የምክር ቤቱ አባል የሆኑት የዶ/ር ካሣ ተሻገርን ያለመከሰስ መብት  አነሳ።

ምክር ቤቱ በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔው ዶ/ር ካሣ ተሻገር ላይ በተጠረጠሩበት ወንጀል ክስ መመስረት እንዲቻል የፍትህ ሚኒስቴር ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ያለመከሰስ መብታቸውን አንስቷል።

ዶ/ር ካሣ ተሻገር ከወራት በፊት ያለመከሰስ መብታቸው ሳይነሳ መታሰራቸው ይታወሳል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply