የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 21 ነጥብ 74 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀየአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤው 21 ነጥብ 74…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/bUn4J-_WXapIJ_xbvSnJ4qc5rm1E7-ma3CWKfQOD9UOalpV8KLthGegXWVGgs3gczltZZkXjUvZFyV6OAN-l93eGKXS3eu2qqqhYJCx9XaEbjd5fHHjiFTUeCsdLAQIiqxy6PhppphJFcb8qZlTOlF8GG7YLdBmEcittsKHZNWIEVVvrJBIitq061fj7oakk5iG8-ZKmNJ9YyYaOKHI1_-vxufaG3D2IL3tQ5rU5bRGKO48D9gLBmJLzeP9sC8YdpS1aCMOdgBAHhhK3-avrAzbh9JHSKcomoTkDrhKeNVLPopEazy4QKsOxoyiaP8GeaoIl2iE1z4SpeT1qNuz7HA.jpg

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 21 ነጥብ 74 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤው 21 ነጥብ 74 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አጽድቋል።

የአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አብዱልቃድር ሬድዋን፤ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቀጥተኛ ግብር፣ ቀጥተኛ ካልሆኑ የግብር አገልግሎቶች እና ከሌሎች ዘርፎች 108 ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን ገልፀዋል።

በበጀት ዓመቱ አዳዲስ ፕሮጀክቶች በመጀመራቸው፤ የገቢ አፈጻጻሙ የተሻለ በመሆኑ እንዲሁም ካለፈው በጀት ዓመት ጥቅም ላይ ሳይውል የተላለፈ ሀብት በመኖሩ ተጨማሪ በጀቱ ጸድቋልም ነው የተባለው።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሚያዝያ 18 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply