የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ለታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጠ።

አዲስ አበባ: ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር “ግብር ለሀገር ክብር” በሚል መሪ መልእክት ለ562 ታማኝ ግብር ከፍዮች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ አደም ኑሬ በ2015 በጀት ዓመት 107 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ 109 ቢሊዮን ብር መሠብሠብ ተችሏል ብለዋል። የከተማ አሥተዳደሩ ለአምስተኛ ግዜ እያካሄደ ባለው የታማኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply