
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በከተማዋ ስር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ኦሮምኛ ቋንቋ ከአማርኛ ጋር እንደ ሁለተኛ ቋንቋ እንዲሰጥ ውሳኔ አሳለፈ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከብዝሃ ቋንቋ ሥርዓተ ትምህርት ጋር በተያያዘ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው አማርኛ ለሆኑ ተማሪዎች፣ ኦሮምኛ እንደ ተጨማሪ ሁለተኛ ቋንቋ እንዲሰጥ ሲል ውሳኔ አሳለፏል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post