የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የኗሪነት መታወቂያ መስጠት ጀምሬያለሁ ብሏል፡፡ (ታህሳስ 21፣ 2013ዓ.ም)  በሰሜን ኢትዮጵያ ከጥቅምት 24 ምሽት ጀምሮ በተነሳው ጦርነት ምክንያት የአዲስ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የኗሪነት መታወቂያ መስጠት ጀምሬያለሁ ብሏል፡፡ (ታህሳስ 21፣ 2013ዓ.ም) በሰሜን ኢትዮጵያ ከጥቅምት 24 ምሽት ጀምሮ በተነሳው ጦርነት ምክንያት የአዲስ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የኗሪነት መታወቂያ መስጠት ጀምሬያለሁ ብሏል፡፡ (ታህሳስ 21፣ 2013ዓ.ም) በሰሜን ኢትዮጵያ ከጥቅምት 24 ምሽት ጀምሮ በተነሳው ጦርነት ምክንያት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር እስከ ታህሳስ 19 መታወቂያ ከመስጠት ታቅቦ ነበር፡፡… አሁን ግን ከታህሳስ 20 ጀምሬ መታወቂያ ህጋዊ መስፈርቱን ለሚያሟሉልኝ በሙሉ መታወቂያ መስጠት ጀምሬያለሁ ብሏል፡፡ የአዲስ አበባ መታወቂያ እና የመሬት ወረራ ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኃላ ልዮ አጀንዳ ሆኗል፡፡ መታወቂያም ሆነ የመሬት ወረራ በአዲስ አበባ በሚደረገው መስፋፋት ዋነኛ መሳሪያ ሆነው ቆይተዋል፡፡ አሻራ እንደሰማው 200ሺየጋራ መኖሪያ ቤቶች በህገወጥ መንገድ የተላለፉ ሲሆን፣ በህገወጥ መንገድ የተላለፉ መሬቶች እና የተሰጡ መታወቂያዎችም በርካታ ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ያለው የተረኝነት እና የመስፋፋት ሂደት የብልፅግና ማሳያ ሆኖ ተተርጉሞ ይነሳል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply