# የአዲስ አበባ ወጣቶች የዋስትና መብት ዛሬም ሳይከበር ቀርቷል ! ታምራት ነገራ በ50,000 ብር ዋስ እንዲፈታ ተወሰነ !

# የአዲስ አበባ ወጣቶች የዋስትና መብት ዛሬም ሳይከበር ቀርቷል ! # ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በ50,000 ብር ዋስ እንዲፈታ ተወሰነ ! / ዛሬ ቀጠሮ የነበራቸው የአዲስ አበባ ወጣቶች እና የባልደራስ አባላት በዋስትና ጉዳይ ላይ ውሳኔ እንዲሰጣቸው ለአርብ መጋቢት 30/2014 ዓ.ም ተቀጠሩ፡፡ የዛሬው ችሎት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጀመረ ሲሆን፣ ወጣቶቹ በ3 የተለያዩ መዝገቦች ተለያይተው ቀርበዋል፡፡ # የአድዋ ቲሸርት ጉዳይ የችሎቱ ሂደት የጀመረው በአድዋ ቲሸርት ጉዳይ ሲሆን፣ ፖሊስ ለምን ቲሸርቱን እንደሚከለክል ተጠይቆ በሰጠው ምላሽ፣ በቲሸርቱ ሳቢያ ሁከትና ብጥብጥ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply