“የአዲስ አበባ የውሃ ጉዳይ ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ ነው”

ዋዜማ- ለአዲስ አበባ ሕዝብ ከሚያስፈልገው ውሃ ማቅረብ የተቻለው 40 በመቶ ያህሉን ብቻ ነው ፤ እሱም ቢሆን በዘላቂነት የሚያስተማምን አይደለም። የችግሩ ምንጭና የመፍትሄ ሀሳቡ ላይ በየካቲት ወር አጋማሽ ከፍተኛ የውሃ ባለሙያ የሆኑትን ዶ/ር ጥሩሰው አሰፋ ወደ ዋዜማ ስቱዲዮ ጋብዘናቸው ነበር። ሙሉ ቃለ ምልልሳቸውን ከታች ተመልከቱት

The post “የአዲስ አበባ የውሃ ጉዳይ ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ ነው” first appeared on Wazemaradio.

The post “የአዲስ አበባ የውሃ ጉዳይ ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ ነው” appeared first on Wazemaradio.

Source: Link to the Post

Leave a Reply