የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ በዩናይትድ ስቴትስ ላይ

https://gdb.voanews.com/743a4d4c-9de0-4296-ba01-28f60a982431_tv_w800_h450.jpg

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አባላት የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ “እያካሄደ ነው” ያሉትን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ የተቃውሞ ሠልፍ ዛሬ አካሄዱ።

“ይብቃ” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ይህ የተቃውሞ ሠልፍ ድምጽ አልባ መፈክሮችን በመያዝ ነው የተከናወነው።

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እስከ አሜሪካ ኢምባሲ ጎዳና ድረስ የተካሄደው የተቃውሞ ሠልፍ ሃሳባቸውን ያሰፈሩበትን ደብዳቤ ለአሜሪካ ኢምባሲ መስጠታቸውን የሰልፉ አስተባባሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply