የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎቹን አስመረቀ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎቹን ለ74ኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው ዛሬ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል 51 በመቶ የሚኾኑት የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ሲኾኑ ከመጀመሪ ዲግሪ ተመራቂዎች መካከል ደግሞ 36 ከመቶ ሴቶች ናቸው ተብሏል። በምረቃ ሥነ ስርዓቱ የዩኒቨርሲቲው ቻንስለር እና የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply