‹‹የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ሄጄ ብጠይቅም የለም ብለውኛል››፦ የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ጠበቃ አዲሱ አልጋው

ዕረቡ ሚያዚያ 26 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከመኖርያ ቤቱ ባሳለፍነዉ እሁድ በመንግስት አካላት ለጥያቄ ትፈለጋለህ ተብሎ ቢወሰድም እስካሁን ያለበትን ለማወወቅ አለመቻላቸውን ጠበቃው አዲሱ አልጋው ገለፁ፡፡ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ሚያዝያ 23/2014 ጠዋት 4 ሰዓት ላይ በአዲሰ አበባ ከተማ…

The post ‹‹የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ሄጄ ብጠይቅም የለም ብለውኛል››፦ የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ጠበቃ አዲሱ አልጋው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply